የሚጥል በሽታ ምልክቶች | Symptoms of Epilepsy in Amharic

በአለማችን ላይ 65 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ከሚጥል በሽታ ጋር አብረው ይኖራሉ ብዙ ሰዎችም ስለዚህ በሽታ ግንዛቤ የላቸውምስለሆነም በዚህ ጽሑፍ የሚጥል በሽታ ምን እንደሆነ ምልክቶቹስ ምንድናቸው የሚለውን እንዳስሳለን መልካም ንባብ!  

የሚጥል በሽታ ማለት በማከላዊ የነርቭ አሠራር ላይ የሚከሰት ሲሆን ፣ ይህም የአዕምሯችንን ስራዎች ከተለመደው ወይም ጤናማ ከሆነው ስራዎች እንዲያፈነግጥ የሚያደርገው ነውበመሆኑም እራሶን እንዲስቱ ፣ ያልተለመደ ባህሪ እንዲያሳዩ እና ስሜታዊ እንዲሆኑ አደርጎታል


head ache photo


ሁለት ዋና ዋና የመጣል አይነቶች አሉ
አጠቃላይ መጣል ማለትም መላዉን አንጎል የሚነካ ነው በሌላ በኩል ደግሞ የትኩረት ወይም ከፊል መጣል ደግሞ የአእምሮን አንድ ክፍል ብቻ የሚጎዳ ነው


መለስተኛ የመጣል ክስተትን ለመለየት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል እናም እራሶን በሚስቱበት ጊዜ ለጥቂት ሰከንዶች ሊቆይ ይችላል

ጠንካራ የሆነ የመጣል ክስተት የሚከሰት ከሆነ ከቁጥጥር ውጭ የሆነ የጡንቻ መንቀጥቀጥ ሊያስከትል ይችላል ይህም ከጥቂት ሰከንዶች እስከ ብዙ ደቂቃዎች ልቆይ ይችላል አንዳንድ ሰዎች  እንዲህ አይነት አጋጣሚ ሲያጋጥማቸው ግራ ይጋባሉ ወይም ንቃተ-ህሊና ያጣሉ ከነበሩበት ሁኔታ ወጥተው ወደ ራሳቸው ሲመለሱ እንዴት እንደ ወደቁ እና እንዴት ወደዚህ ጉዳይ እንደገቡ የሚያስታውሱት ነገር አይኖርም

ራሳችሁን ልትስቱ ወይም እራሳችሁን እንዳታቁ ሊያደርጉ የሚችሉ በርካታ ምክንያቶች አሉ ከነዚህም ውስጥ ጥቂቶቹን እነሆ:

  • ከፍተኛ ትኩሳት
  • የጭንቅላት ጉዳት (እጢ) ፣
  •  በደሞ ውስጥ አነስተኛ የስኳር መጠን መኖርና የመሳሰሉት ሊሆኑ ይችላሉ

ማንኛውም ሰው የሚጥል በሽታ ልይዘው ይችላል.. ነገር ግን በትናንሽ ልጆች እና በአዛውንት የተለመደ ነው እናም ከሴቶች ይልቅ በወንዶቹ ትንሽ በበለጠ መልኩ ይታያል

ለሚጥል በሽታ መድሀኒት የለውም ፣ ነገር ግን ህመሙ በመድሃኒቶች እና በሌሎች ስልቶች ሊታከም ይችላል

የሚጥል በሽታ ምልክቶች ምንድናቸው?

እራስን መሳት ለሚጥል በሽታ ዋና ምልክት ነው ምልክቶቹ ከሰው ሰውና እንደሚጥለው አይነት ይለያያሉ

የትኩረት (ከፊል) መጣል

መጣሉ በአንደኛው የአንጎል አከባቢ ብቻ የሚመጣ ሆኖ ሲታይ የትኩረት (በከፊል) መጣል ይባላል እነዚህ የመጣል አይነቶችም በሁለት ምድቦች ይከፈላሉ

ራስን ሳይንቱ የትኩረት (ከፊል) መጣል

በሆነ ጊዜ እኝህ የመጣል አይነቶች ቃላል ከፊል መጣል ይባሉ ነበር, እናም እኝህ የመጣል አይነቶች ራሶን እንዲስቱ አያደርግም ነገር ግን ለነገሮች የምታሳዩትን ስሜት ፣ ነገሮች የሚመስሉትን ፣ የሚያሸቱትን ፣ የሚቀምሱትን ወይም የሚያዳምጡትን ነገሮችን ግን እንዲለያዩቦት ያደርጉቦታል አንዳንድ ሰዎች ዴጃቩ ሊያጋጥማቸው ይችላል

  •  ዴጃቩ ማለት በሆነ ሰዓት ላይ የሚታዩት ነገር ካሁን በፊት እንዳያችሁት የሚሰማችሁ ስሜት ነው

 

ይህ ዓይነት መጣል እንዲሁ እንደ ክንድ ወይም እግር ያሉ የአንድን ሰው ክፍል ላይ መንቀጥቀጥ ፣ እንደ ማዞርና ብልጭ ድርግም ያሉ መብራቶች ያሉ እንዲመስለን ሊያደርገን ይችላል

የትኩረት (ከፊል) መጣል እራስን ከማሳት ጋር

በሆነ ጊዜ እኝህ የመጣል አይነቶች ውስብስብ ከፊል መጣል ተብሎ ይጠሩ ነበር እናም እራስን እስከ መሳት ድረስ ያደርሳሉ ይህ ሲባል ግን መውደቅ ማለት ሳይሆን ነገር ግን ቆመው ሳለ በህልም ውስጥ ያሉ ይመስሎታል

በዚህም ዓይነት የትኩረት መጣል ውስጥ ሲሆኑ አካባቢዮትን መዳሰስ አይችሉም እንዲሁም እንደ እጅ ማሸት ፣ ማኘክ ፣ መዋጥ ወይም በክብ ዙሪያ መራመድና የመሳሰሉትን ተደጋጋሚ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ ሊከብዶት ይችላል

የትኩረት መጣልን ከተለያዩ የህመም አይነቶች ጋር ሰዎች ቢያያይዙትም ፣ ነገር ግን በርግጠኛነት ለሚጥል በሽታ ምልክቱ ይህ ብቻ ነው  ማለት ስለማይቻል ተጨማሪ ምርመራዎች ማድረግ ይኖርባቸዋል

አጠቃላይ የመጣል አይነት

ሁሉንም የአንጎላ አከባቢዎች የሚያካትት የሚጥል በሽታ የአጠቃላይ የመጣን አይነት ይባላል እናም 6 አይነቶች ይገኛሉ

  1. በህፃናት የሚከሰት የመጣል አይነት
  2. በጀርባዎ ፣ በእግሮችዎ እና በእጆቸዎ ውስጥ ያሉ ጡንቻዎችን የሚጎዳ የመጣል አይነት
  3. ጡንቻዎቾን መቆጣጠር የማይችሉበት የመጣል አይነት
  4. አንገትን ፣ ፊትን እና እጆችን ያካተተ የመጣል አይነት
  5. የላይኛውን የሰውነት ክፍል የሚጎዳ የመጣል አይነት
  6. ድንገተኛ ራስን የመሳት ፣ የመንቀጥቀጥ ፣ ሽንትን ያለመቆጣጠር እና ምላስን ያለቁጥርጥር እስከ መንከስ የሚደርስ የመጣል አይነት ናቸው

Translated by Google



About 65 million people worldwide live with epilepsy. Many people are unaware of it. Therefore, in this article, we will look at what epilepsy is and what its symptoms are. Happy reading!

Epilepsy is a disorder of the central nervous system in which the brain is distracted from normal or healthy activities. As a result, it causes them to lose consciousness, behave abnormally, and become emotional.

There are two main types of dumplings. It is a general disorder that affects the entire brain. On the other hand, distraction or partial distraction affects only one part of the brain.

Mild falls can be difficult to detect. And when you lose consciousness, it can last for a few seconds.

If a severe seizure occurs, it can cause uncontrollable muscle spasms. This can last from a few seconds to several minutes. Some people become confused or lose consciousness when they experience such an experience. They will not remember how they fell and how they got into this situation when they came back to their senses.

There are many reasons why you may not be able to deceive yourself. Here are some of them:

  • High fever
  • Head injury (tumor),
  • There may be low blood sugar levels and so on.
Epilepsy can happen to anyone, but it is more common in young children and the elderly. And it is seen a little more in men than in women.

There is no cure for epilepsy, but the disease can be treated with medications and other methods.

What are the symptoms of epilepsy?

Fainting is a major symptom of epilepsy. The symptoms vary from person to person and type.

Focus (partial) throw
Discharge occurs only in one area of ​​the brain and is called partial discharge. These types of dumplings are also divided into two categories.

Self-centered focus

At one time these types of throws were called partial throws, and these throws do not make you lose your mind. But they can also confuse the way you feel about things, the things that look, smell, taste, or listen to. Some people may experience it.

What you see at the moment is a feeling that you have never seen before.

 

This type of throwing can also make us feel like a person's arm or leg shaking, turning, and flashing lights.

Focusing (partial) throwing with self-deception

At one time these types of throws were called complex partial throws. And they lead to fainting. This does not mean falling down, but it is as if you were dreaming while standing.

When they are in such a state of focus, they are unable to explore their surroundings. He may also find it difficult to perform repetitive activities, such as hand massage, chewing, swallowing, or walking around in circles.

Although people may associate seizures with a variety of illnesses, they may need more tests because this is not the only symptom of epilepsy.

General type of throw
Epilepsy, which affects all parts of Angola, is said to be a generalized disease. And there are 6 types.

  1. A type of abortion that occurs in children.
  2. A type of cast that hurts the muscles in your back, legs, and arms.
  3. A type of throw that you can't control your muscles.
  4. A type of throw that involves the neck, face, and hands.
  5. A type of cast that affects the upper body.
  6. Sudden fainting, tremors, uncontrolled urination, and uncontrollable vomiting of the tongue.

Post a Comment

0 Comments